Quoted By:
AAAAAAAUUUUUUUUGGGGHHHHHHH IT HURTS SO FUCKING MUCH THE POMUF̴̘̠̒͆Ḭ̴̜͒͋̕C̸̖̩͛̈́͛ͅḀ̴̧̨̢̜͚̰̱͙̞̫͔̹͓̭̔̊͂̀̊̀̔̉͜͜Ţ̷̧̺͉̣͉̭̤̮̮͉̩̬̝̖̤͎͔̩̇̓̐͗̂̆̆̔̆͜ͅÍ̷̧̨̤̫̹̦̟̪͍̱̮͍̬̖̖̈́̌̊̀̉̽͌̕̚͜͝O̵̡̡̱̭͚͎͇̯͇̻͋̄̾͒̆̀̌̃̑̇̚N̶̢͓̦̻̖̼͉̝̼̳͍̟͚̱̰̜̐̒̽̒͗̌͌͊͘̕͝ͅ
አምስተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ፥ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስላደረጉት ምስክር የታረዱትን የሰዎች ነፍሳት ከመሠዊያው በታች አየሁ።
በታላቅ ድምፅም እየጮኹ፡— ቅዱስና እውነተኛ አቤቱ፥ እስከ መቼ ድረስ አትፈርድም ደማችንንስ በምድር በሚኖሩት ላይ እስከ መቼ አትበቀልም?
ለእያንዳንዳቸውም ነጭ ልብስ ተሰጡ። እንደ እነርሱ የሚገደሉትም የባሪያዎቻቸውና የወንድሞቻቸው ባሪያዎች እስኪፈጸሙ ድረስ፥ ገና ጥቂት ጊዜ እንዲያርፉ ተባለላቸው።
ስድስተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ አየሁ፥ እነሆም፥ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ። ፀሐይም እንደ ማቅ ጠጕር ጥቁር ሆነ ጨረቃም እንደ ደም ሆነ።
በዐውሎ ነፋስም ስትናወጥ የበለስ ፍሬዋን እንደምትጥል የሰማይ ከዋክብት በምድር ላይ ወደቁ።
ሰማዩም እንደ ጥቅልል በተጠቀለለ ጊዜ አለፈ; ተራራና ደሴቶችም ሁሉ ከስፍራቸው ተነሱ።